Tibebe Edget Primary and Middle School
Announcement በጥበብ ዕድገት ትምህርት ቤት ለሴት መምህራን የተሰጠ ስልጠና

በጥበብ ዕድገት ትምህርት ቤት ለሴት መምህራን የተሰጠ ስልጠና

30th October, 2026

በጥበብ ዕድገት ትምህርት ቤት ለሴት መምህራን የተሰጠ ስልጠና
በትምህርት ቤታችን የስርዓተ ፆታ ክበብ አማካይነት፣ በመምህራን ማህበር አስተባባሪነት ለሴት መምህራን ጠቃሚ ስልጠና ተሰጥቷል። ስልጠናውን የሰጡት መምህርት ሰላም ዮሀንስ ናቸው።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with